የታዬ ቦጋለ እና የቴድሮስ ፀጋዬ ከባዱ ፍጥጫ......

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
    @ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television
    #TamagneMedia #TamagneBeyene #TamagneShow
    #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    መምህር ታዬ ቦጋለ [ Taye Bogale ] | Tamagne Show

Комментарии • 116

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 Год назад +3

    ኤርሚያስ ባንተ አዘንኩኝ አንተም ከዚህ ጋር ሆነህ ታዬን ትናገራለህ ይልቅ ቀስ ብለህ ውጣ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እንዳትጣላ ልምከርህ !!

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 Год назад +3

    እደሰው ብታስቡ መልካም ነው ሁለት ካንሰር እባቦች

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if Год назад +3

    ፈጣሪ እባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው የሚለው አባባል ትክክል መሆኑን ተረዳሁባችሁ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Год назад +6

    ቴዲ በአፉ ነው የሚፀዳዳው😂😅😂

  • @Sewyew-p5u
    @Sewyew-p5u Месяц назад +1

    አይ ታዬ ቴዲ ማለት አንተ እዳልከው ማየት የተሳነው ቢሆንም ከአንተ አያለው ከምትለው ልቡ ብርሃን ዶ/ር አብይ የተናገረው ልበ ብርሃኑ ቴዲ ብሎ ጠርቶት ነበር አንተ ግን ገለባ ንፋስ ወደ ወደደው የሚወስደው ሰው መሆንህን ነው የሚያሳየው ቴዲ ጀግና ነው ብቃት ያለው ጋዜጠኛ ነው አንተ ግን ታስተምራለህ እንጂ እራስህን አታንፅም

  • @hanayifterelu6856
    @hanayifterelu6856 Год назад +2

    መም ታየ እውነት ብልሃል ይልብም እውር ነው 💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelbikila6372
    @abelbikila6372 Год назад +2

    አንተ ኩፍ አይነሰዉር አንተ ደግም ለማኝ አንተ ጐፍንዱሚ

  • @habtamumolla4787
    @habtamumolla4787 Год назад +5

    ኧረ እባካችሁን ታየን ለመተቸት ምንም አይነት ሞራልም ሆነ አቅም የላችሁም ። ኤርሚያስም ቴዎድሮስም የወያኔ ቡችሎች አይደላችሁም?

  • @amsojo5731
    @amsojo5731 Год назад +1

    አይ situationalistu ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ - ያንተ ችግር የገንዘብ ችግር ስለሆነ ምንም ምክንያት ሳይኖርህ በቀጥታም ባትናገርወም የለቀቅከው ገንዘብ አንሶህ ነው፤ ለዚህም ገቢህ እንዲጨምር youtube ከፈትክ-ያ ችግር ባይኖረውም ሥራህን አርፈህ እንዳትሰራ Ethio 360ን ልትኮንን ሞክረህ አናት አናትህን ሲሉህ ለጊዜው አርፈህ ተቀምጠሀል። እኔ ሀብታሙን የማደንቀው አንተን በደንብ ስላወቀህ የመረጃ ምንጩ ከየት እንደሆነ አልነገረህም ምክንያቱ ደግሞ ትንሽ ግጭት ሲፈጠር በምስጢር የተያዘን ነገር አደባባይ ላይ ታወራለህ (አንተ ጋር ሰለደጉ ጊዜ ብሎ tolerate ማድረግ ብሎ ነገር አይታሰብም ምክንያቱ ደግሞ ከባለጌ ጋር የተወራ ምስጢር ስትጣላው ያወጣዋል የሚለው አባባል typical መገለጫ ስለሆንክ)፤ ካስፈለገም ደግሞ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቅም ግንባታ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነህ ስትሰራ የክፍለ ከተማው ትምህርት መምሪያ ተጠሪነቱ ለአቅም ግንባታ ጽ/ቤት ስለነበር በመምህራን ዝውውር ወቅት ሴት መምህራንን ለማዛወር በወቅቱ ምን ትሰራ እንደነበር በቦታው የነበርን እናውቃለን። ከመሬት ጋር በተያያዘ ሙሰኛ ባትሆንም sex corruption ላይ ግን ቀንደኛ ተሳታፊ እንደነበርክ አውቃለሁ። እንደውም ይችኛዋን ይሁን ሌላኛዋን ሚስትህን (girl friendihin) በዚሁ መንገድ እንዳገኛሀት በሰፊው ይወራ እንደነበር አስታውሳለሁ። ለነገሩ ኤርምያስ ለገሰ short memory ነገር ስለሆንክ እንኳን የሩቁን ጊዜ የቅርቡን Ethio 360 እያለህ የቀባጠርካቸውን ነገሮች አታስታውስም። አርፈህ የራስህን ሥራ ስራ ምክሬ ነው።

  • @GjHl-e3q
    @GjHl-e3q Год назад +1

    ስለታዬ ቦጋለ ከመተቸት ገዳዩን መንግስት መታገል አይሻልም ነበር አውርቶ አደሮች ናቸው ምንም አይጠቅሙም ለመጉዳት ቅርብ ናቸው

  • @zemedeassefa1555
    @zemedeassefa1555 Год назад +1

    አንተ ብታይ ይገርምሃል እግዚአብሔር የልቡን አይቶ አይን ነሳው አፍህንም ቢዘጋው መልካም ነበር

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Год назад +3

    እናተስ ምን ትጠቅማላቹ ከንቱዎች።

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 Год назад +1

    መምህ ታዪ ቦጋለ ን በደንብ አጥኑት እባካችሁ እርስ በእርስ አንበላላ

  • @ayalewasfaw974
    @ayalewasfaw974 Год назад +1

    ከልበ እውርነትና ደንቆሮነት የከፋ ቸግር መቼም አይድረስባችሁ። ሁለት እንግደ ልጆች እናንተስ ምን ትረባላችሁ እውነት ግን ስብዕናን የተዋችሁ

  • @KirubelBrhanu
    @KirubelBrhanu 2 месяца назад

    እውነት፣እባቡ፣ስለውነት፣የምትኖር፣ሰው፣ማለት፣ትቸር፣ታየ፣ቃልቲ፣ትምርትቤት፣የመጀመርያ፣ታሬክ፣አስተማሬየ፣እመቤቴ፣ትጠብቅኽ፣አሜን

  • @DiresGetachew
    @DiresGetachew 17 дней назад

    በሂወቴ ውሸት አይቻሉ የታዮ ቦጋለ ውሸት ግን ወደር የለውም ያስተማረበትን ትቤቶች ሲናገር ውሸት፣ ስለ ብሄሩ ሲናገር ውሸት የነጌሌ ሰው ነው 1ኛ ክፍል አስተምሮኛል ብቻ ስለዚህ መምህር ነኝ ባይ ለተማሪነት ማይበቃ የሰውነት ክብርን የሚያጎል ስለ ሆነ ዝም ልበል። ገለባ ነው

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 3 месяца назад +1

    ታዬ አንተ ምርጥ ሰው
    እሱ ልቡ ነው የታወረው

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 3 месяца назад

    ሁለቱም የሚጠቀሙባቸው ቃላት እጅግ በጣም የወረዱ ናቸው። በዐይኑ ጉዳት መሳደብ የለበት። ያኛው ደግሞ ገለባ፣ ምናምንቴ የሚላቸው አግባብ አይደሉም።
    ኤርሚያስ ደግሞ ቁጭ ብሎ የሚስቀው ለምንድን ነው?
    ጉድ ነው።

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 3 месяца назад +1

    አወይ ጉድ ልበ ስውርነት

  • @MisganawKefyalewMisge
    @MisganawKefyalewMisge Год назад

    ታዬ ፖለቲካ ውስጥ ማን አስገባህ መተውኮ ትችላለህ አንተው ፈልገኸው ነው እንጂ። አንተና ልዴቱ ቀባጥራችሁ አትጨርሱም።ግን ከአንድ ፅንፈኛ በስተቀር የሚደግፍህ የለም እና ብትደበቅ ጥሩ ነበር ሰለቸኸን!!!!

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 28 дней назад

    ድስት ላሹ ኤርሚያስና ሥውሩ የትግሬ ተጠሪ ነኝ ባዩ የአዕምሮ ድጉማኑ ቴድሮስ

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Год назад

    አይ ቴድሮስ ልበ ብርሃን እንደሆንክ አስብ ነበር ሞትንና ምትን ቀይረውና ስሜቱን ተጋራው ከዛ በኋላ ጉዳቱ ለማን እንደሆነ ታውቀዋለህ፡፡
    ምንም ይሁን አንተ አትነግረንም አንተም ባንተ ቤት ቃላትና ንግግር አውቀህ ሞተኸል፡፡

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Год назад

    ውጪ ያላችሁ ክፍ ሰዎች እባካችሁ ህዝብ አታጫርሱ ሰው ተገዳድሎ ምታገኙት ገንዘብ ግን ያስተኛችሁአል እውነት

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Год назад

    እናንተ ግን ምን መሆናችሁ ነው እንዴ የገዢዎች ዱላ አነሳችሁ እንዴ? እርስ በእርስ የወረደ ሃሳብ የምትለዋወጡት እናንተም የአውቀት ጥግ ላይ ናችሁ ማለት ነው?

  • @safuwassie8747
    @safuwassie8747 Год назад +1

    ኢህአደጎቹ የሚገርም ቅንጅት ህዝብ ምን የነካዉ እጨት አደረጋችሁ አሁነ እናተ ብሸሸቅ መያዛችሁ ነዉ አይ የወያኔ ትዉልድ

  • @tesfalemsengal460
    @tesfalemsengal460 Год назад +4

    U said well his mind blind

    • @deribebedada6671
      @deribebedada6671 Год назад

      ❤❤ አንተ ድንብርብር ደንባራ አንተ አሁን ከታዬ ቦጋለ የበለጠ ዕውቀት ኖሮህ ነው? ለማውያውቅሽ ታጠኚ አለ ሰውየው!!

    • @zewduberhanu6270
      @zewduberhanu6270 Год назад

      ኤርሚያስ ምትባል ሁልጊዜ ማትለወጥ እውነትን በውሸትሽምትለውጥ አስመሳይ ሌባ እና ይሄ ደግሜ አንተም ልብህ እንዳይነህ የጠፋ አንተም ሰው ሁነህ ታየን ታማለህ ማፈርያ

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 5 месяцев назад

    ቴዎድሮስ እውነትም አይኑ ብቻ ሳይሆን ልቡም የታወረ ነው ።

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 2 месяца назад

    A few Questions to Taye:
    1. You spoke highly about Atse Tedros and Atse Minilik, but omitted Atse Yohannes.
    2. You said there is an apartheid system in Ethiopia. How do you understand the term apartheid?
    3. You said TPLF is a terrorist organization that butchered and inserted objects to females?
    4. You said genocide was committed in Afar and in Amhara. Who was the perpetrated?
    5. How did Italia colonize Eritrea? In other words what was the role of Minilik in Italy’s colonization of Eritrea?

  • @kumabikilla
    @kumabikilla 5 месяцев назад

    Sewun aya ytleyayu fituran bhonum slez sewu aya aya degmo sew ayonm sew ahya yhol bebal gin tewodros aya mon ychilal. Harre neh.

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Год назад

    Tay Bogale teru betam teru Sew new kmibalut west new yhe tgry endyh kenekefew ksedebew zemedkun ksdbew man ale teru Sew

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Год назад

    yetaye tefat eskahun altayegnim men arege ewunet selawera new??????????

  • @Tigrayadey123
    @Tigrayadey123 Год назад +3

    Taye bog ale 😂😂yetiliq tinish

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 Год назад

    Sila amahara sila mitiqoroqir nw mitilafalifo

  • @frazewdu8750
    @frazewdu8750 Год назад

    ይሄ ደንባራ እውር እንደገለባው የነገውን ውሎ ወያኔ ነው ሚወስንለት

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 4 дня назад

    Tedy is smartest than the geleba guy

  • @Workallx
    @Workallx Год назад

    Even though it is the gift of God, not only blind but his entire anatomy also blind

  • @seyaseya8765
    @seyaseya8765 Год назад

    ታዬ ዝም በል አንተ አስመሳይ ፈላጭ

  • @EthioEthio-wu4zt
    @EthioEthio-wu4zt 2 месяца назад

    Taye is great. Ask Taye about tedy. Ke ebabina ke tedy I don't know,may be tedy?

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Год назад

    Enante Huletachu leboch nachu metfo menfes yalebachew nachew le hodachu ymtnoru nachu

  • @yehetekle4934
    @yehetekle4934 Год назад

    Armyas wsha endehonk nsha satgeba endatmot

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Год назад +1

    ታዬ ቦጋለ ከነዚህ ፀረ ኢትዮጵያ ሰወች ጋር እይሄድም።

  • @sisaialigaz8212
    @sisaialigaz8212 Год назад +1

    ይህ አይኑ ብቻ ሳይሆን አእምሮውም የታወረ የሰይጣን ጨቅላ ስሙት። ጎጠኛ

    • @Dave_Top.G
      @Dave_Top.G Год назад

      ሰውዬውን በአሪፉ ገለፅከው 😂

  • @mandesta2204
    @mandesta2204 Год назад +1

    ሁለት ልበ እውሮች ስሙ ታዬ ኢትዮጵያዊ ነው

    • @terhasabraha9441
      @terhasabraha9441 Год назад

      His name is TAYE BANDA WARAAADA AZMAREY ESKESTGNA ADERBAAY

    • @mandesta2204
      @mandesta2204 Год назад

      @@terhasabraha9441 ከሁለቱ ልበ እውሮች የተሻለ ታዬ ሰው ነው ኢትዮጵያዊ ነው እውሮቹ ሀገር አልባ ስደተኞች ሀገር አፍራሽ ባንዳዎች ናቸው ትራስዬ ቆንጆ

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 8 месяцев назад

      @@mandesta2204 galla sew hono ayakem

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 Год назад

    Aye zaragn mahonin milasi yinagarali

  • @adugnawondimulemessa876
    @adugnawondimulemessa876 6 месяцев назад

    ወይ ውጣ ወሬ!!!

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 Год назад

    Sila erase bicha timasakiral

  • @teklitberhe8738
    @teklitberhe8738 Год назад

    ዕብደት ጦዘ ቢባል ማሳነስ ሳይሆን አይቀርም! ታየ በእብደት ጋየ!

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 Год назад

    Anitanim manim ayaminim

  • @WollieSheka-cf5fd
    @WollieSheka-cf5fd Год назад

    woyi Teddy ...

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 Год назад

    Ferdeh kecheresk behuala egzer yifred tilaleh? Degmos shilmat yemilewn kal yihen yahil medegagem lemin asfelegeh? Abiy Ahmedm eko ye alem yeselam shilmat teshelimwal. Meshelem lela tegbar lela honebn enji. Abiy kesheweden behwala beshilmat mamen titenal.

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 Год назад

    Le Tigray hizb kibir alegn yalkew masmesel ezaw nigigirh lay feresebih. Lemisale ye Ethiopian tarik astemralehu- ene Atse Tewodros, Atse Minilkn astemiralehu alk. Atse Yohannes yeman ager tarik akal nachew? Sile Atse Yohannes gin atastemirm malet new?

  • @YouTubeNegussFANNO
    @YouTubeNegussFANNO Год назад

    Teddy. Please present your evidence before you accuse someone else.

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 Год назад

    Teddy speaks with evidence. You better be careful.

  • @zemenuzeme
    @zemenuzeme Год назад

    Taye minim ayimelketihim Yergo zimib, anite timber face.... Kenya 🇰🇪

  • @SelamBekele-li4xr
    @SelamBekele-li4xr Год назад

    Both of you Trashy
    ኤርምያስ ና ቴድሮስ

  • @seyaseya8765
    @seyaseya8765 Год назад

    ወንድሜ እውነቱን ልንገርሕ ታዬ ሚባል ሰውዬ የታማኝን መንገድ የፈለጣ መንገድ ነው

  • @fasikaamelakyhagezka998
    @fasikaamelakyhagezka998 Год назад

    Dedeb denze bushit nachew

  • @jonnyleo5355
    @jonnyleo5355 Год назад

    ይህን አይነ ክዳን አልወደውም ዛሬ አሳቀኝ የተቆራረጡ ጥቅሶች😀😀😀

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 Год назад

    Ato taye Harar endet endehonleh tefeligaleh ? Ye ante meslocheh aysakalachuhm

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 Год назад

    Two of them are banda,really both of them are blind heart.

  • @abrahamdemissie3376
    @abrahamdemissie3376 Год назад

    TAYE BOGALE FOR ETHIOPIAN PRIME MINISTER!!!!! Because he has the intellect, the Manor the historical knowledge of ETHIOPIA, HEIS 100% BETTER THAN HAVE so called phony dr.Abiy never EARNED FOR HIIS DOCTORS DEGREE. WE NEED HONEST LEADER LIKE TAYE BOGALE!!!! TAYE BOGALE YOUR MORAL AUTHORITY IS GREAT!!!! ETHIOPIA DESERVE TAYE BOGALE AS A PRIME MINISTER!!!!

    • @terhasabraha9441
      @terhasabraha9441 Год назад

      Taye BOG AALLA MALET BANDA HEPOCRACY WARAAADA AZMAREY ESKESTGNA FOOTA LEBASH NEFTGNA

    • @abrahamdemissie3376
      @abrahamdemissie3376 Год назад

      @@terhasabraha9441 Well Educated can spell his name as well write WELL, NOW CAN YOU SPELL AND WRITE YOUR NAME? TAYE BOGALE IN ALL AROUND INTELLECTUAL, learn to be Proud of your PEOPLE!!!
      Those who throws the word BANDA WHICH MAKES THEM BANDA

    • @terhasabraha9441
      @terhasabraha9441 Год назад

      @@abrahamdemissie3376 How a out TAYE WARAAADA ADERBAAY AZMAREY FOOTA LEBASH

    • @abrahamdemissie3376
      @abrahamdemissie3376 Год назад

      @@terhasabraha9441 I guess you have a low opinion of yourself!! Please go to School at least you pull yourself from gutter language!
      Here we STOP!!!
      We aren’t on the same level!!
      STOP

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Год назад

    Waa Taye kitehen endanasayew 😂😂

  • @kewawegerihomu-di2ty
    @kewawegerihomu-di2ty Год назад +1

    የሀገሪቱ ችግርማ ታየ እና መሰሎቹ ናችሁ

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Год назад +2

    ቴዲና ኤርሚ ባንድ አካል ሁለት ራስ እባብና እስስት የቋንቋ ካርቱን ፊልም እክሮባቲስቶች ናቸው ።ስድ የባንዳ ኩታራ ታዬ ን ቀርቶ ታዲዮስ ታንቱን አመጥኑም 😎😂🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 አይመጥኑም

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 Год назад

      በመጀመሪያ፡የኢትዮዽያን፡ሰንደቅ፡አላማ፡በትክክል፡አስቀምጥ፡ ደደብ።

    • @tedlatekie7156
      @tedlatekie7156 Год назад +1

      @@aratkilo1808 ኮኮቡን መሀረብ ግዛበት ፤ አንተን ብሎ አራት ኪሎ ፤ ውሸት 😎

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 Год назад

      @@tedlatekie7156 ስለ፡ኮከቡ፡ማን፡ጠየቀህ፡መሆን፡ያለበት፡ከላይ፡ወደታች፡ነው፡መሆን፡ያለበት፡ከማለት፡ነበር።ምክንያቱም፡እንደአንተ፡አይነት፡አቀማመጥ፡ከሆነ፡ሌሎች፡የአፍሪካ፡አገሮችጋር፡እንዳይምታታ፡በማለት፡ነው።ሳታስተውል፡ስድብ፡አታስቀድም።አራት፡ኪሎ፡ያልኩት፡ደግሞ፡አራት፡ኪሎ፡ስለተፈጠርኩኝ፡ነው።በጃንሆይ፡ጊዜ፡የተፈጠርኩ፡ሰው፡ነኝ። ሰንደቅ፡አላማው፡ከላይ፡አረንጉዋዴ፡መሃል፡ቢጫ፡መጨረሻ፡ቀይ፡መሃከል፡ላይ፡የፈለከውን፡አድርግበት።

    • @aratkilo1808
      @aratkilo1808 Год назад

      በነገራችን፡ላይ፡(ባንዲራ)አይባልም፡ለዚያውም፡ባንዲራ፡(ባንዴራ)[ዴ / ዲ ]ጣሊያንኛ፡ነው፡በአማርኛ፡(ሰንደቅ፡አላማ)ነው፡የሚባለው፡

  • @farisshariffarissharif9174
    @farisshariffarissharif9174 Год назад

    Awqo naw ewore yaragaki dadae

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee Год назад +2

    በክት ነህ

    • @fasikaamelakyhagezka998
      @fasikaamelakyhagezka998 Год назад

      Betam defar degay denze nachew endananat dedeb sew aydelm dengayoche tenshi ataferom telk meur sew setenageru Taye Bogale endenanet dedeb aydelm

  • @taffesseabebe9601
    @taffesseabebe9601 Год назад

    ቀዥቃዣው ታየ ቦጋለ ጭንቅላት የለም ምላስ ብቻ

  • @seyaseya8765
    @seyaseya8765 Год назад

    ታዬ ዝም በል አንተ አስመሳይ ፈላጭ

  • @MisganawKefyalewMisge
    @MisganawKefyalewMisge Год назад

    ታዬ ቦጋለ ግራ የገባው ፍጡርኮ ነው

  • @gebretesfaye8602
    @gebretesfaye8602 Год назад +3

    በእውነት እድታየ በጓለ ቆሻሻ ስው አላየሁም

    • @samsontemsgne-dp7xn
      @samsontemsgne-dp7xn Год назад +2

      እኔ ደግሞ እንዳንተ እና እደሁለቱ ድንጋዬች አይነት ቆሻሻ ደደብ አላየሁም🤔🤔🤔

    • @betselotzerihunzerihun1839
      @betselotzerihunzerihun1839 Год назад +1

      አሁንም ድድብናው አልተዋችሁም?

  • @OmarAhmed-nl6od
    @OmarAhmed-nl6od Год назад +1

    ታየ ቦጋለ ዝምቢሎ ነው የሚቀደደው

  • @arayabeyene9091
    @arayabeyene9091 Год назад

    The word "toxic" fits well to Teddy and his filthy expressions.

  • @RezaYeagewlij
    @RezaYeagewlij Год назад

    taye bogale malet tera sew....resun yemiyagegnew bemokebet hulu new.tewut yihen amuaki admaki...

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Год назад

    ታየ ቦጋለንም ሲአይኤ ጠለፈው ማለት ነው።
    በዛው ቅር በሉት ይህን ባንዳ።

  • @bektes8949
    @bektes8949 Год назад

    Ay Taye Ahiyaw anten bilo yetarik astemari yesew koshasha እኔ ደግሞ እንዳንተ አይነት ቆሻሻ ደደብ አላየሁም

    • @getachewtadesse4871
      @getachewtadesse4871 Год назад

      አህያ ታዬ ሳይሆን አህያን በጦር ሜዳ ጀግንነት የሾመ ያንተ ዘመዶች ናቸው

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee Год назад

    የዚ ሠውያ ስም ተሸልሜ መሆን አለበት

  • @teklingebekele4170
    @teklingebekele4170 Год назад

    ታዬ ገማ ገለማ አስመሳይ

  • @mulalemzingbong
    @mulalemzingbong Год назад +1

    ታየ ፋንድያ አሁንም ምት ፈልጋሀል መሰለኝ የቀኝ አይንህ ይደገማል

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 Год назад

      ታዬ ኤርሚያስን ቀረቀረለት::ቴዶን ደግም በዳዴ አስኬደው::እንዴ! ይሄ ለንቦጫም ኤርሚያስ የሚባለው ስውዬ አንድ የአማራ ልዩ ሀይል መቶ የኦሮሞ ልዩ ሀይል ይነዳል ብሎዋል እንዴ?😂😂😂😂😂😂😂ደብተራው ሃምታሙ አስደግምብህ መሆን አለበት::አወይ

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 Год назад

    ጅል ጅላጅል አለ አቢቹ አንጫጫቹ ተንጫጬ አዳሜ

    • @NegashEshetu
      @NegashEshetu Год назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅m.mmmm,mmmmnmmmmnmm mmmmnnmmmnññmmmmmmmmmmmmmmm mmmmnmmmmnmm mmmmmmmmmmnnmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmñmmmmmmmmm mm mmmmmmm mm mm mm mm mm mnmmmmm mm mm jmjnn.nnnnjn.jmjjjjjjnjjn.jnnnjn.nnnnññjjnnjhunuñunuuuuuuuuuu uuuuunuuuuuuunuiununnuununuunuuuuununnuununuujnuunjunuuunuunuuunuujunuunuunuununuujuuninujnujnujuunumuujnujununuunjununujunuuunnuuuuu 20:20

  • @tekiaegebremichaelhantal3158
    @tekiaegebremichaelhantal3158 Год назад

    የሚገርም ጀኖሳይድ ኣውጆ ጆነሳይድ ሊከላከል ምን ዱዱ ነዉ የሀ ሰዉየ